የህጻናት ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት ሀኪም በድሬ ዳዋ ከተማ

ደውሉ

በስራ ላይ …

አገልግሎት የምንሰጥባቸው የህክምና ዘርፎች

እድሜያቸው ከ15 አመት በታች በሆኑ ህጻናት ላይ በተፈጥሮ በሚከሰቱም ሆነ ከጊዜ በኋላ ለሚመጡ የቀዶ ህክምና በሽታዎች ዶ/ር የሺጌታን ማማከር ይችላሉ። በኢትዮጵያ ውስጥ የህጻናት ቀዶ ህክምና ስፔሻሊስት ብዙ አይነት የቀዶ ህክምና በሽታዎችን ማከም ይጠበቅበታል። ከእነዚህ መካከል የሚከተሉትን የህጻናት ቀዶ ህክምና ዘርፎችን መጥቀስ ይቻላል።

  • የጨቅላ ህጻናት ቀዶ ህክምና
  • የህጻናት ኩላሊት፣ ፊኛና የሽንት ቱቦዎች ቀዶ ህክምና
  • የህጻናት ብሽሽት አካባቢ ቀዶ ህክምና
  • የህጻናት አንጀት እና ፊንጢጣ አካባቢ ቀዶ ህክምና
  • የህጻናት የሆድ ውስጥ ቀዶ ህክምና
  • የህጻናት ጉበት፣ ሀሞት እና ቆሽት ቀዶ ህክምና
  • የህጻናት ደረት እና ሳንባ ቀዶ ህክምና
  • የህጻናት ካንሰር ቀዶ ህክምና

[ufbl form_id=”3″]

ሙያዊ ክህሎቶቻችን